قَالَ جَابرُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا: كَانَ رسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يُعَلِّمُنَا الْاسْتِخَارَةَ فِي الْأُمُورِ كُلِّهَا كَمَا يُعَلِّمُنَا السُّورَةَ مِنَ الْقُرْآنِ، يَقُولُ:إِذَا هَمَّ أَحَدُكُمْ بِالْأَمْرِ فَلْيَرْكَعْ رَكْعَتَيْنِ مِنْ غَيْرِ الْفَرِيضَةِ، ثُمَّ لْيَقُلْ: اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْتَخِيرُكَ بِعِلْمِكَ، وَأَسْتَقْدِرُكَ بِقُدْرَتِكَ، وَأَسْأَلُكَ مِنْ فَضْلِكَ العَظِيمِ؛ فَإِنَّكَ تَقْدِرُ وَلاَ أَقْدِرُ، وَتَعْلَمُ وَلاَ أَعْلَمُ، وَأَنْتَ عَلاَّمُ الغُيُوبِ، اللَّهُمَّ إِنْ كُنْتَ تَعْلَمُ أَنَّ هَذَا الأمْرَ - وَيُسَمِّي حَاجَتَهُ - خَيْرٌ لِي فِي دِينِي وَمَعَاشِي وَعَاقِبَةِ أَمْرِي – أَوْ قَالَ: عَاجِلِهِ وَآجِلِهِ - فَاقْدُرْهُ لِي وَيَسِّرْهُ لِي ثمَّ بَارِكْ لِي فِيهِ، وَإِنْ كُنْتَ تَعْلَمُ أَنَّ هَذَا الْأَمْرَ شَرٌّ لِي فِي دِينِي وَمَعَاشِي وَعَاقِبَةِ أَمْرِي – أَوْ قَالَ: عَاجِلِهِ وَآجِلِهِ – فَاصْرِفْهُ عَنِّي وَاصْرِفْنِي عَنْهُ وَاقْدُرْ لِيَ الْخَيْرَ حَيْثُ كَانَ، ثُمَّ أَرْضِنِي بِهِ وَمَا نَدِمَ مَنِ اسْتَخَارَ الْخَالِقَ، وَشَاوَرَ الْمَخْلُوقِينَ الْمُؤْمِنِينَ وَتَثَبَّتَ فِي أَمْرِهِ، فَقَدْ قَالَ اللَّه تعالى: ﴿وَشاوِرْهُمْ فِي الْأَمْرِ فَإِذَا عَزَمْتَ فَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ﴾
ከጃቢር ኢብን ዐብዱላህ እንዲህ ተዘግቧል፦ «ነቢዩ ﷺ ከቁርኣንምዕራፍ እንደሚያስተምሩን ሁሉ በጉዳያችን ሁሉ መመሪያ እንድንጠይቅ(ኢስቲኽራ) ያስተምሩን ነበር። እንዲህ ይሉ ነበር፦ ‹ከእናንተአንዱ አንድ ጉዳይ ለማድረግ ቢያስብ፣ ከግዴታ ሶላት ውጭ ሁለትረከዓ የፈቃድ (ነፊላ) ሶላት ይስገድ፤ ከዚያም እንዲህ ይበል፦ ‹አላህ ሆይ!በዕውቀትህ መመሪያን እሻለሁ፤ በኃይልህም ብርታትን እሻለሁ፤ከታላቅ ችሮታህም እጠይቅሃለሁ፤ አንተ ትችላለህና እኔ አልችልም፤አንተ ታውቃለህና እኔ አላውቅም፤ አንተም የሩቁ ዐዋቂ ነህ። አላህ ሆይ!ይህ ጉዳይ —እዚህ ላይ ፍላጎቱን ይጠራል— ለሃይማኖቴ፣ለሕይወቴና ለፍጻሜዬ መልካም እንደሆነ ካወቅህ ወስንልኝ፣አገራልኝ፣ ባርክልኝም፤ ይህ ጉዳይ ለሃይማኖቴ፣ ለሕይወቴናለፍጻሜዬ ክፉ እንደሆነ ካወቅህ ከእኔ አርቀው፣ እኔንምከእርሱ አርቀኝ፤ መልካሙንም የትም ቢሆን ወስንልኝ፤ በእርሱም አስደስተኝ።›ከፈጣሪው መመሪያ የሚጠይቅ፣ ከአማኞች ወንድሞቹም የሚመካከር፣ከዚያም በውሳኔው የሚጸና ሰው አይጸጸትም፤ አላህ እንዲህብሏልና፦ …በጉዳዩም አማክራቸው። ከወሰንህም በኋላ በአላህ ላይ ተመካ…



