اللَّهُمَّ إِنِّي عَبْدُكَ، ابْنُ عَبْدِكَ، ابْنُ أَمَتِكَ، نَاصِيَتِي بِيَدِكَ، مَاضٍ فِيَّ حُكْمُكَ، عَدْلٌ فِيَّ قَضَاؤُكَ، أَسْأَلُكَ بِكُــــلِّ اسْمٍ هُوَ لَكَ، سَمَّيْتَ بِهِ نَفْسَكَ، أَوْ أَنْزَلْتَهُ فِي كِتَابِكَ، أَوْ عَلَّمْتَهُ أَحَداً مِنْ خَلْقِكَ، أَوِ اسْتَأْثَرْتَ بِهِ فِي عِلْمِ الغَيْبِ عِنْدَكَ، أَنْ تَجْعَلَ القُرْآنَ رَبِيعَ قَلْبِي، وَنُورَ صَدْرِي، وَجَلاَءَ حُزْنِي، وَذَهَابَ هَمِّي
አላህ ሆይ! እኔ ባሪያህ፣ የባሪያህ ልጅ፣ የሴት አገልጋይህልጅ ነኝ፤ የግንባሬ ጸጉር በእጅህ ነው (ማለትም ፍጹም ገዢነህ)፤ በእኔ ላይ ያለህ ትእዛዝ ዘወትር ተፈጻሚ ነው፤ በእኔላይ ያለህ ፍርድም ትክክል ነው። ራስህን በጠራህበት፣ በመጽሐፍህባወረድከው፣ ለፍጥረትህ ማንኛውም ባስተማርከው፣ ወይም በአንተዘንድ በሩቅ ዕውቀት ባስቀመጥከው በእያንዳንዱ ስምህ እጠይቅሃለሁ፤ቁርኣንን የልቤ ሕይወት፣ የደረቴ ብርሃን፣ ለሐዘኔ ማስወገጃ፣ ለጭንቀቴም መፍቻ እንድታደርግ።



